ሥልጣናዊነት
Appearance
ሥልጣናዊነት ማለት በጭፍን ለባለ ሥልጣናት የሚገዙበት ፖለቲካዊ ሥርዓት ነው። ይህም ግለሰባዊ የኅሊና ነጻነትን የሚክድ ዓይነት የፖለቲካ ሥርዓት ነው። ከሕዝባዊ (ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት) በተቃራኒ፣ የሥልጣናዊ ሥርዓት ፣ ኃይልን ኁሉ ለአንድ ግለሰብ ወይን ለተወሰኑ ልሂቃን ያለምንም ዋስትና በማስረከብ ይታዎቃል። አምባ ገነን፣ ፈላጭ ቆራጭ እና ፍፁም ጠቅላይ አገዛዞች የዚህ ሥር ዓት ዓይነቶች ናቸው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |