ሱቫ

ከውክፔዲያ
የሱቫ ሥፍራ በፊጂ

ሱቫፊጂ ዋና ከተማ ነው። በ1874 ዓ.ም. አገሪቱ የእንግሊዝ ቅኝ አገር ገና ስትሆን የመንግሥት መቀመጫ ወደ ሱቫ ከለቩካ ተዛወረና።

1988 ዓ.ም. (መጨረሻ ቆጠራ) የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 77,376 ሆኖ ተገመተ። በዙሪያው በጠቅላላ ግን 167,975 ሰዎች ነበሩ። ከተማው 18°08′ ደቡብ ኬክሮስ እና 17°25′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።