Jump to content

ሳቃኛ

ከውክፔዲያ
ሳቃኛ (ጨለማ ሰማያዊ) እና ዶልጋንኛ (ክፍት ሰማያዊ)

ሳቃኛ (ወይም ያኩትኛ) በሳይቤሪያ (ሩስያ) በሳቃ ብሔር በ360,000 ያሕል ተናጋሪዎች የሚነገር የቱርኪክ ቋንቋዎች ቤተሠብ አባል ነው። የሚጻፈው በቂርሎስ አልፋቤት ነው።

Wikipedia
Wikipedia