Jump to content

የቱርኪክ ቋንቋዎች ቤተሠብ

ከውክፔዲያ
(ከቱርኪክ ቋንቋዎች የተዛወረ)
ቱርኪክ ቋንቋዎች ዛሬ
  ኦጉራዊ (ቹቫሽኛ)
  ሳይቤራዊ
  ዊጉራዊ
  ኦጉዛዊ
  ኪፕቻካዊ
  ኻላጅኛ

የቱርኪክ ቋንቋዎች ቤተሠብ በተለይ በእስያ የሚገኝ ታላቅ የቋንቋዎች ቤተሠብ ነው።

ሁላቸው የደረሱ ከቅድመ-ቱርክኛ ነው። ሁለተ ዋና ቅርንጫፎቹ ኦጉራዊ ቋንቋዎች (አሁን ቹቫሽኛ አንድያ የተረፈው አባል ነው) እና የጋርዮሽ ቱርካዊ ቋንቋዎች ናቸው።