ታታርኛ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ታታርኛ በተለይ በታታሪስታን ሬፑብሊክ (የሩስያ ክፍላገር) በታታሮች ብሔር በ6.5 ሚሊዮን ሰዎች ያህል የሚነገር ቋንቋ ነው። ከቱርኪክ ቋንቋዎች ቤተሠብ አንድ ነው።