Jump to content

ስድስት

ከውክፔዲያ

ስድስት በተራ አቆጣጠር ከአምስት የሚከተለው ቁጥር ነው።

ምልክቱ ከግዕዝ እንደ ተወረሰ ነው፣ ይህም ከግሪክ አልፋቤት ቁጥር ፊደል ስቲግማϛ») እንደ ተወሰደ ይታመናል።

ከሕንዳዊ ላሳናት 6 ምልክቶች ወደ ዘመናዊ «6» የደረሱ ለውጦች።

በብዙ ልሳናት የሚገኘው ምልክት 6ሕንዳዊ ቁጥር ምልክቶች ተደረጀ። እነዚህ ምልክቶች በአውሮፓ ከ968 እና 1550 ዓም መካከል እየተደረጁ ተቀባይነት አገኙ። ከዚያ አስቀድሞ በሮማውያን ቁጥር ምልክቶች የ«ስድስት» ምልክት «VI» ነበር።