ሸሆኔ

ከውክፔዲያ
ሸሆኔ

ሸሆኔ (Ungulata) በሥነ ሕይወት ባለ ኮቴ (ሸኮና) እንስሳ መደብ ነው። ለዚሁ መደብ ምሳሌዎች ፈረስአህያአውራሪስቀጭኔላምእሪያ ወዘተ. ናቸው።