አህያ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ
አህያ

አህያ አራት እግር ያለው ለማዳ እንስሳ ሲሆን ከባድ ዕቃ በመሸከም ሰውን ይረዳል።በተለይም ዘመናዊ የመጉአጉአዣ አገልግሎት በሌለበት ሥፍራ አገልግሎት በስፋት ይሰጣል::