ውይይት:አህያ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ስለ አህያ አንዳንድ ነገሮችን ለማለት ወደድኩ፡፡ አህያ ከቤት እንስሳ የሚመድብ ሲሆን ከሚሰጠዉ አገልግሎት አንፃር ማህበረሰብ የተሰጠዉ ቦታ የተመጠነ አይደለም፡፡በዚህም ምክኒያት ብዙ ጊዜ አህያ ከጥንካሬ ከታታሪነት መገለጫ ይልቅ የሞኝነት ያላዋቂነት መገለጫ ተደርጎ አንመለከታለን፡፡