Jump to content

ቢሳው

ከውክፔዲያ

ቢሳውጊኔ-ቢሳው ዋና ከተማ ነው።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር (1996 ዓ.ም.) 355,000 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 11°52′ ሰሜን ኬክሮስ እና 15°39′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

ከተማው በፖርቱጊዞች1679 ዓ.ም. ተሠራ። የፖርቱጋል ጊኔ መቀመጫ በ 1934 ዓ.ም. ሆነ። በ1966 ዓ.ም. ውስጥ ዋና ከተማ ማዲና ዶ ቦ ሲሆን ካለው ትንሽ ጊዜ በስተቀር፣ ከነጻነት ጀምሮ ቢሳው የአገሩ ዋና ከተማ ሆኗል።