Jump to content

አዮዲን

ከውክፔዲያ
አዮዲን

አዮዲን (Iodine) የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ ውስጥ ኬሚካዊ ውክሉ I ነው። አቶማዊ ቁጥሩም 53 ነው

ፈሳሽ አዮዲን ደግሞ በትኩስ ቁስል ላይ የሚፈስ የሚቆጠቁጥ መድኃኒት ነው።

ሥነ ሕይወት ረገድ አዮዲን ለእንቅርት እጢታሮድ» ወይም «ቴሮድ» እጢ) ጤና አይነተኛ ነው። እጢው አዮዲንን ሲጎደል፣ የእንቅርት በሽታ ጠንቅ ይሆናል።

በቴሮድ ላይ የኑክሌር ጨረራ መጥፎ ውጤት ለማከም፣ የአዮዲንና የፖታሼም ውሑድ ይጠቀማል።

በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ አዮዲን የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።