Jump to content

ኡላዓን ባዓታር

ከውክፔዲያ

ኡላዓን ባዓታርሞንጎሊያ ዋና ከተማ ነው።

ኡላዓን ባዓታር፥ በመስከረም 1997
Ulaanbaatar view from Zaisan hill

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 804,200 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 47°54′ ሰሜን ኬክሮስ እና 10°52′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።