Jump to content

ካሳብላንካ

ከውክፔዲያ

ካሳብላንካሞሮኮ ከተማ ነው።

ጥንታዊ ስሙ በታማዚሕት በርበርኛ ቲፊናቅ ጽሕፈት ⴰⵏⴼⴰ /አንፋ/ ነበር። በባሕር ወንበዴ ምክንያት ፖርቱጋል1460 ዓም በመድፍ አጠፉትና፣ በሥፍራው በ1508 ዓም «ካሳ ብራንካ» (ማለት «ነጭ ቤት») የተባለ አምባ ሠሩ። በኋላም በእስፓንኛ ይህ «ካሳብላንካ» ሆነ፤ ወደ አረብኛም ተተርጉሞ «አድ-ዳር አል-ባይዻዕ» ተብሏል። በኗሪዎቹ ዘንድ ግን እስካሁን ድረስ እንደ «አንፋ» ይታወቃል።