Jump to content

የስራ ቋንቋ

ከውክፔዲያ

የስራ ቋንቋ በአንድ ሀገር ውስጥ ብሔራዊ ቋንቋ ነው። ይህም ማለት በሀገሪቱ ፍርድ ቤትፓርላማ እና የአስተዳደር ቦታዎች ለመግባቢያነት የሚያገለግል ማለት ነው። ቋንቋው በሀገሪቱ ውስጥ ብዙ ተናጋሪ ባይኖረውም እንኳን የስራ ቋንቋ ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል። ለምሳሌ በኒውዚላንድ ማዖሪ የተባለው ቋንቋ በሀገሪቱ ከ5 በመቶ ያልበለጠ ተናጋሪ ቢኖረውም የሀገሪቱ የስራ ቋንቋ ተደርጎ ይጠቀሙበታል።