Jump to content

ያሙሱክሮ

ከውክፔዲያ

ያሙሱክሮኮት ዲቯር ዋና ከተማ ነው።

የያሙሱክሮ ቤተ ክርስቲያን

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር (1997 ዓ.ም.) 200,659 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 06°49′ ሰሜን ኬክሮስ እና 05°17′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

1893 ዓ.ም. ፈረንሳዮች አገሩን እንደ ቅኝ አገር ሲያደርጉት፣ ንግሥት ያሙሶ ትንሽ መንደሩን (ንጎኮ የተባለውን) አስተዳደሩት። በግዜው 475 ሰዎች ብቻ ኖሩበት። በ1901 በሳቸው ትዝታ የንጎኮ ስም ያሙሱክሮ ሆነ። በ1975 ዓ.ም. ያሙሶክሮ የኮት ዲቯር ዋና ከተማ ሆነ።