Jump to content

ደምበጫ

ከውክፔዲያ
ደምበጫ
የደምበጫ ቤተክርስቲያን ከነፍርስራሽ ግምቡ (1888 ዓ.ም[1])
ደምበጫ is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
ደምበጫ

10°33′ ሰሜን ኬክሮስ እና 37°29′ ምሥራቅ ኬንትሮስ

ደምበጫጎጃም ክፍለ ሃገር የምትገኝ ከተማ ስትሆን ከአዲስ አበባ 340 ኪሎ ሜትር ያህል ትርቃለች። አረቂ ማር ና ቅቤ በማምረት የታወቀች ከተማ ናት። በአካባቢው በሚገኘው ፍል ውሃም እንዲሁ በአጠቃላይ ጎጃም ትታዎቅ ነበር።

ደምበጫ በታሪክ ማህደር ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰፍራ የምናገኛት ቀዳማዊ ዮሐንስይባባ ወደ ጎንደር ግንቦት 1፣ 1675 ዓ.ም በአካባቢው እንዳለፈ በዜና መዋዕሉ ላይ ስለተመዘገበ ነው[2][3]


  1. ^ In Abassinia: alla Terra del Galla, Gustavo Bianchi, Fratelli Treves, 1896
  2. ^ G.W.B. Huntingford, Historical Geography of Ethiopia from the first century AD to 1704 (London: British Academy, 1989), p. 202
  3. ^ የቀዳማዊ ዓፄ ዮሐንስ ዜና መዋዕል