ጠጣር ጂዎሜትሪ
Appearance
ጠጣር ጂዎሜትሪ የሶስት ቅጥ ኅዋ ጂዎሜትሪ የሚጠናበት የሒሳብ ክፍል ነው። ሶስት ቅጥ ማለቱ እኛ የምንኖርበትን ኅዋ ቅጥ ማለት ነው። ይሄ አይነት ጂዎሜትር በጥንታውያኑ ግብጾችና ግሪኮች ዳብሮና ተመዝግቦ ይገኛል።
ከጠጣር ጅዎሜትሪ ፈጠራዎች ምሳሌ፦
ቴትራሄድሮን (አራት ገጽ) |
ኩብ (ስድስት ገጽ) |
ኢሊፕሶድ (ሞላላ) |
አይኮሳሄድሮን |
ሃይፐርቦሎይድ |
(ማጫዎቻ) |
(ማጫዎቻ) |
(ማጫዎቻ) |
(ማጫዎቻ) |
(ማጫዎቻ) |
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |