ሥነ ፈለክ

ከWikipedia

ዘልለው ለመሐድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
የ"ጉንዳን" ኮከብ ደመና (The Ant Nebula)


ኦሪዮን ከዋክብት

ሥነ ፈለክ (አስትሮኖሚ) ከመሬት ከባቢ አየር ውጪ የሚገኙ ክስተቶችን የሚያጠና የሳይንስ ክፍል ነው። ቃሉ አስትሮኖሚግሪክ የመጣ ሲሆን የፀሐይ የከዋክብትና የጨረቃዎች ሕግ ማለት ነው። ሥነ ፈለክ ከጥንታዊ ሳይንሶች አንዱ ነው።

[ለማስተካከል] በአስትሮኖሚ ውስጥ የሚገኙ ንዑስ ክፍሎች፦

  • አስትሮሜትሪ - በሰማይ የሚገኙ ነገሮችን ቦታ እና አንቅስቃሴ የሚያጠና ክፍል።
  • አስትሮፊዚክስ - ከመሬት ውጪ የሚገኙ ነገሮች ተፈጥሮ ሕግጋት ጥናት (ፊዚክስ)።
  • ኮስሞሎጂ - የዓለም አጀማመርና ለውጥ ጥናት።
  • ስቴላር አስትሮኖሚ - የከዋክብትና የጨረቃዎች ጥናት።
  • አስትሮባዮሎጂ - የዓለም የሕይወት ጥናት።

[ለማስተካከል] የሥርዓተ ፀሓይ ፕላኔቶች (ፈለኮች)

የኔ መሣርያዎች
በሌሎች ቋንቋዎች