ሰቨርስኪ ዶኔትስ ወንዝ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ሰቨርስኪ ዶኔትስአውሮፓ ውስጥ የሚገኝ ታላቅ ወንዝ ነው። ይህ ወንዝ 1,078 ኪ.ሜ. ያህል የሚረዝም ሲሆን ዓለማችን ከሚገኙ ወንዞች 160ኛ ረዥሙ ወንዝ ነው። ወንዙ በዚህ ርዝመቱ ሩሲያ እና ዩክሬን ውስጥ ተንሰራፍቶ ይገኛል። በሀገራቱ ላይ የለውን ጉዞ ከጨረሰ በኋላ የወንዙ መዳረሻ የዶን ወንዝ ነው።

የኔ መሣርያዎች

Variants
Actions
የማውጫ ቁልፎች
ጠቃሚ መሣሪያዎች
በሌሎች ቋንቋዎች