አየርላንድ
ከውክፔዲያ
አየርላንድ በአትላንቲክ ውቅያኖስ ውስጥ ከታላቁ ብሪታን አጠገብ የሚገኝ ታላቅ ደሴት ነው። በዚህ ደሴት ላይ ሁለት አገሮች አሉ።
- የአየርላንድ ሪፑብሊክ - ዋና ከተማ ደብሊን ነው።
- ስሜን አየርላንድ - የዩናይትድ ኪንግደም ክፍላገር ነው።
| ጅምር! (ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!) |
| በአውሮፓ ውስጥ የሚገኙ አገሮች |
|
ምሥራቃዊ አውሮፓ - ቤላሩስ|ቡልጋሪያ|ሞልዶቫ|ሮማንያ|ሩሲያ|ዩክሬን |