ኢቱሜሌንግ ኩኔ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ኢቱሜሌንግ ኩኔ

ሙሉ ስም ኢቱሜሌንግ ኢሳክ ኩኔ
የትውልድ ቀን ሰኔ ፲፫ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታ ቬንተርስዶርፕደቡብ አፍሪካ
ቁመት 180 ሳ.ሜ.
የጨዋታ ቦታ በረኛ
የወጣት ክለቦች
ዓመታት ክለብ ጨዋታ ጎሎች
1999-2004 እ.ኤ.አ. ካይዘር ቺፍስ
ፕሮፌሽናል ክለቦች
ከ2004 እ.ኤ.አ. ካይዘር ቺፍስ 64 (0)
ብሔራዊ ቡድን
ከ2004 እ.ኤ.አ. ደቡብ አፍሪካ 30 (0)
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ሚያዝያ ፳፪ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።
የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሰኔ ፱ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።

ኢቱሜሌንግ ኩኔ (ሰኔ ፲፫ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ.ም. ተወለደ) ደቡብ አፍሪካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። በአሁኑ ጊዜ ለካይዘር ቺፍስ ክለብና የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን በበረኛነት ይጫወታል።

የኔ መሣርያዎች

Variants
Actions
የማውጫ ቁልፎች
ጠቃሚ መሣሪያዎች
በሌሎች ቋንቋዎች