ደቡብ አፍሪካ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

Republic of South Africa
የደቡብ አፍሪካ ሬፑብሊክ

የደቡብ አፍሪካ ሰንደቅ ዓላማ የደቡብ አፍሪካ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
የደቡብ አፍሪካመገኛ
ዋና ከተማ ፕሪቶሪያ
ብሔራዊ ቋንቋዎች አፍሪካንስእንግሊዝኛዙሉቆሣሷዚንደቤሌደቡብ ሶጦስሜን ሶጦጾንጋጿናቨንዳ
መንግስት
ፕሬዚዳን
 
ጣቦ ምበኪ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
 
1,219,912 (24ኛ)
ገንዘብ ራንድ
ሰዓት ክልል UTC +2
የስልክ መግቢያ +27



[ለማስተካከል] ቋንቋዎች

በደቡብ አፍሪቃ ሕገ መንግሥት መሠረት 11 ልሳናት በእኩልነት ይፋዊ ኹኔታ አላቸው። ከነዚህ መካከል ኳዙሉ ከሁሉ ብዙዎች ተናጋሪዎቹ በአገሩ ውስጥ አሉት፤ ቆሣ በቁጥር ብዛት 2ኛው ነው። ከነዚያ በኋላ በተናጋሪዎች ብዛት አፍሪካንስ 3ኛው፣ ስሜን ሶጦ 4ኛው፣ እንግሊዝኛም 5ኛው፣ ጿና 6ኛው፣ ደቡብ ሶጦ 7ኛው፣ ጾንጋ 8ኛው፣ ሷቲ 9ኛው፣ ቬንዳ 10ኛው፣ ንዴቤሌም 11ኛው ነው። ብዙ ሰዎች እስከ 6 ቋንቋዎች ድረስ የመናገር ዕውቀት አላቸው፤ ከነጭም ዜጋዎች አብዛኛው አፍሪካንስና እንግሊዝኛ ሁለቱን ይችላሉ።

[ለማስተካከል] መንግሥት

[ለማስተካከል] ባሕል

ስመ ጥሩ የሆኑት የደቡብ አፍሪካ ሙዚቀኞች ሂው ማሴኬላ እና ሌዲስሚስ ብላክ ማምባዞ ናቸው። የደቡብ አፍሪካ ሙዚቀኞች አሁን የራሳቸውን ዘመናዊ ሙዚቃ ዓይነት «ኳይቶ» አላቸው።

የአገሩ አበሳሰል የተለያየ ነው። ብዙ ኗሪዎች የተቀመመ በሬ ቋሊማ ጥብስ (ቡረቮርስ)፣ የበቆሎ አጥሚት (ኡምጝቁሾ)፣ የተቀመመ ዶሮ፣ እና የተቀመመ ወጥ (ካሪ) ይወድዳሉ።

የተወደዱ እስፖርቶች እግር ኳስክሪኬት እና ራግቢ ናቸው።

በአገር ቤት ሜዳዎች አንበሣቀጭኔጉማሬጅብአውራሪስ ሞልተው ሊታዩ ይቻላል።


የኔ መሣርያዎች

Variants
Actions
የማውጫ ቁልፎች
ጠቃሚ መሣሪያዎች
በሌሎች ቋንቋዎች