ጊኔ-ቢሳው

ከውክፔዲያ

República da Guiné-Bissau
የጊኔ-ቢሳው ሬፑብሊክ

የጊኔ-ቢሳው ሰንደቅ ዓላማ የጊኔ-ቢሳው አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር Esta é a Nossa Pátria Bem Amada

የጊኔ-ቢሳውመገኛ
የጊኔ-ቢሳውመገኛ
ዋና ከተማ ቢሳው
ብሔራዊ ቋንቋዎች ፖርቱጊዝኛ
መንግሥት

ፕሬዚዳንት
ጠቅላይ ሚኒስትር
ፕሬዚዳንታዊ ሪፐብሊክ
ሖሴ ማሪዮ ቫዝ
ኡማሮ ሲሦኮ ኤምባሎ
ዋና ቀናት
መስከረም ፲፬ ቀን 1966 ዓ.ም
(Sep. 24, 1973 እ.ኤ.አ.)
 
ነፃነት ከፖርቱጋል ታወጀ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
36,125 (134ኛ)
22.4
የሕዝብ ብዛት
የ2016 እ.ኤ.አ. ግምት
 
1,547,777 (150ኛ)
ገንዘብ CFA ፍራንክ
ሰዓት ክልል UTC +0
የስልክ መግቢያ +245
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .gw
የጊኔ-ቢሣው ዋና ብሔሮች

ጊኔ-ቢሣውምዕራብ አፍሪካ ሀገር ነው። የጊኔ-ቢሣው ብሄራዊ ቋንቋ ፖርቱጊዝኛ ሲሆን ፉላኒኛባላንታኛ እና ማንዲንግኛ በብሔሮቻቸው ይነገራሉ። የጊኔ ቢሣው ፖርቱጊዝኛ ክሬዮል መደበኛ ነው።

ከሀገሩ ኗሪዎች 45% ያህል የእስልምና ተከታዮች (በተለይ ሱኒ)፣ 22% ያህል የክርስትና አማኞች (በተለይ ካቶሊክ)፣ 31 % አካባቢ ኗሪ አረመኔ እምነቶችን ይከተላሉ። በጊኔ-ቢሳው ባሕል በርካታ የሙዚቃ ስልቶች በተለይም ጉምቤ የሚባለው ስልት አሉ። የሀገሩ ባሕላዊ አበሳሰል ሩዝጥቁር-ዓይን አተርኮቴሃሬስኳር ድንችካሳቫሽንኩርትቲማቲምሙዝ ጥብስኮረሪማ ይመርጣል። እግር ኳስ ከሁሉ የተወደደው እስፖርት ነው።

ወደ ውጭ አገር የሚላኩ ሸቀጦች በተለይ ዓሣኦቾሎኒና ሌላ ለውዝ አይነቶች፣ እንጨት ናቸው።


በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ ጊኔ-ቢሳው የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።