ኮኮብ፣ ኮከብ በግስበት ጓጉሎና ታምቆ የተያዘ እጅግ ግዙፍ፣ ደማቅና ሞቃት የሆነ ከፍተኛ ኮረንቲ ያዝለ አየር ( ፕላዝማ) ስብስብ ነው። ለመሬት በጣም የቀረበው ኮኮብ እንግዲ ፀሐይ ነው።