ውክፔዲያ

ከውክፔዲያ
(ከዊኪፔድያ የተዛወረ)
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ውክፔዲያባለ ብዙ ቋንቋ የተሟላ ትክክለኛና ነጻ መዝገበ ዕውቀት (ኢንሳይክሎፒዲያ) ነው። ማንኛውም ስው ለውክፔዲያ መጻፍ ይችላል። ውክፔዲያ፣ ውክሚዲያ የተባለ ገብረ-ሰናይ ድርጅት ከሚያካሂዳቸው ፕሮግራሞች አንዱ ነው። ወደ 272 በሚጠጉ የተለያዩ ቋንቋዎች ፅሁፎች አሉት። ውክፔዲያ በኢንተርኔት ከሚገኙ ታዋቂ መዛግብተ ዕውቀት አንዱ ነው።

[ለማስተካከል] በየቋንቋው

(1 - የሌላ ቋንቋ ቀበሌኛ፣ 2 - ሰው ሠራሽ ቋንቋ፣)

ውክፔዲያ በአፍሪካ ልሣናት (ከ10 መጣጥፍ በላይ ያላቸው)፦

Bamanankan (ባምባርኛ) · Fulfulde (ፉላኒ) · هَوُسَ (ሃውሳ) · Igbo (ኢግቦ) · kiKongo (ኮንጎኛ) · Malagasy (መለጋሲ) · linNgála (ሊንጋላ) · kiNyarwanda (ኪንያርዋንዳ) · kiRundi (ኪሩንዲ) · chiShona (ሾና) · Soomaaliga (ሶማልኛ) · seSotho (ሶጦ) · kiSwahili (ስዋሂልኛ) · seTswana (ጽዋና) · chiTumbuka (ቱምቡክኛ) · Twi (ትዊ) · Wolof (ዎሎፍኛ) · isiXhosa (ቆሣ) · Yorùbá (ዮሩብኛ) · isiZulu (ዙሉኛ)


የሙሉ ቋንቋዎች ዝርዝር---የብዙ ቋንቋ መተባበር---አዲስ ውክፔዲያን ለመጀመር

[ለማስተካከል] የውጭ መያያዣ

የኔ መሣርያዎች

Variants
Actions
የማውጫ ቁልፎች
ጠቃሚ መሣሪያዎች
በሌሎች ቋንቋዎች