መለጠፊያ:ዋናው ገጽ1

ከውክፔዲያ

መግቢያ ሐተታ

      ውክፔዲያ የተሟላ፣ ትክክለኛ እና፡ ነጻ መዝገበ ዕውቀትን በብዙ ቋንቋዎች የሚያቀርብ የትብብር ሥራ ውጤት ነው። ይህ የአማርኛው ውክፔዲያ ጥር 18 ቀን 1996 ዓመተ ምሕረት (27 January 2004 እ.ኤ.አ.) የተጀመረ ሲሆን አሁን 15,309ጽሑፎችን፡ አካቶ ይዟል። ይህን መዝገበ ዕውቀት የተሟላ ለማድረግ አሁን ካሉት መጣጥፎች በብዙ ዕጥፍ የሚበልጡ ጽሑፎች ያስፈልጋሉ። ስለ ማንኛውም ነገር ዕውቀት ያላቸው ሰዎች በተለያዩ ርእሶች መጣጥፍ በማዘጋጀት እየተሳተፉ ነው። እባክዎን እርስዎም በአማርኛ መጻፍ ከቻሉ፣ በሚፈልጉት ርዕሰ-ጉዳይ ዙሪያ ጽሑፎችን በማቅረብ ለዚህ ዓላማ (ፕሮጀክት) መሳካት አስተዋጽኦ ያድርጉ። ይህ ሥራ ወደፊት በጣም ትልቅና ጠቃሚ የዕውቀት ምንጭ ይሆናል።

      ውክፔዲያ የጋራ ነው። ማንም ሰው ለዚህ መዝገበ ዕውቀት ኣስተዋጽዖ ሊያደርግ ይችላል። ጽሑፍ ለማቅረብ ወይም በአርትዖት ሥራ ለመሳተፍ ዘዴው በጣም ቀላል ነው። ጽሑፍ ለማቅረብም ሆነ የጽሑፍን ስሕተት፣ የፊደል ግድፈት (ታይፖ)፣ ወዘተ. ለማስተካከል፤ ወይም የጽሑፍ ማከያ ለማቅረብ ማድረግ ያለብዎት በዚያው ገጽ የኅዳግ ጥግ ያለውን «ይህን ገጽ ለማዘጋጀት» የሚለውን መጫን ብቻ ነው።

የዕለቱ ምስሎች

በመጨረሻ የቀረቡ 6 መጣጥፎች

የመደቦች ዝርዝር

ይጠይቁ፣ ይሳተፉ

ስለ ምን ለማወቅ ይፈልጉ ነበር? ሀሣብዎን በዚህ ያቅርቡ።
ቀልዶችን ያውቃሉ? እዚህ ላይ ይጨምሩ!

You can't see the Amharic font?

Please Click here to download the Amharic Unicode.