ሀይቅ

ከውክፔዲያ
ሀይቅ
Hinterbruehler See 2.JPG

ሀይቅ ውስን የሆነ መጠነ ዙሪያ ያለው ዙሪያውን በደረቅ መሬት የተከበበ እንዲሁም በውስጡ ንጹህ ወይም ጨዋማ ውሀ የያዘ አካል ነው። ሀይቆች በመሬት ላይ ያሉ ሲሆኑ ከውቅያኖሶች ጋር አይመሳሰሉም፤ በመጠንም ቢሆን ከኩሬ ይተልቃሉ። አብዛሀኛዎቹ ሀይቆች በገባር ወንዞች የሚፈጠሩ ሲሆን በነዚሁ ከነሱ በሚነሱ ወንዞች ምክንያትም ሊጠፉ ይችላሉ።