መጠነ ዙሪያ
Appearance
መጠነ ዙሪያ አንድን ስፋት የሚያካልል ርዝመት ነው። ይህ እንደ ክብ ወይም አራት ማዕዘን ላሉ ባለ ሁለት ቅጥ ስፋቶች፤ መጠነ ዙሪያ ማለት የድንበራቸው ርዝመት ሲሆን፣ እንደ ኳስ ላሉ ባለ ሶስት ቅጥ አካላት ደግሞ፤ የውጭ ገፅ አንድ ዙር ርዝመት ይሆናል።
ቅርፅ | ሒሳባዊ ቀመር | ተለዋዋጭ |
---|---|---|
ክብ | ሬዲየስ ሲሆን፣ | |
ሶስት ማዕዘን | ፣ እና የጎነ ሶስቱ የጎን ርዝመት ሲሆኑ፣ | |
አራት ማዕዘን(ካሬ) | የጎን ርዝመት ሲሆን፣ | |
አራት ማዕዘን (ሬክታንግል) | ርዝመት ሲሆን እና ወርድ ሲሆን፣ | |
እኩል ብዙጎን | የጎኖች ብዛት ሲሆን እና የአንዱ ጎን ርዝመት ሲሆን፣ | |
መደበኛ ብዙጎን | የጎኖች ብዛት ሲሆን እና ከጎነ ብዙው መሃል ነጥብ እስከ አንዱ መታጠፊያ ያለው ርቀት ሲሆን፣ | |
አጠቃላይ ብዙጎን | የኛው (1ኛ፣ 2ኛ፣ 3ኛ ... n-ኛ) ጎን ሲሆን። |