Jump to content

ሁለት እጅ እንስ

ከውክፔዲያ
ሁለት እጅ እንስ
ሁለት እጅ እንስ
ሁለት እጅ እንስ is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
ሁለት እጅ እንስ

12°00′ ሰሜን ኬክሮስ እና 38°00′ ምሥራቅ ኬንትሮስ


ሁለት እጅ እንስ ሁለት አጁ አነሴ ወረዳ የሚገኘው በአማራ ክልልምስራቅ ጎጃም ዞን ሲሆን ወረዳው ፬፬ ቀበሌዎችን አካቶ የያዘ ሲሆን በስተ ሰሜን የአባይ ወንዝ፡ በስተ ደቡብ [[ጮቄ ] ፡በሰተ ምስራቅ አናርጅ አናዉጋ ወረዳ፡ በሰተ ምራብ ደጋ ዳሞት ወረዳ ያዋስኑታል። ሰባቱ ዋርካ፡ ዉርግርግ ፍፍት፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ-ክርስቲያን የመሳሰሉት ታሪካዊ ቦታዎች ይገኙበታል። ዋና ከተማዋም ሞጣ (motta) ስትሆን ከዚች ከተማ ለመድረስ ከአዲስ አበባ ፩፴ ብር ከባህር ዳር ደግሞ ፭፮ ብር ከደብረ ማርቆስ ፸ ብር ይፈጃል.

የሁለት እጅ እንስ ወረዳ ህዝብ ቁጥር
ዓ.ም.** የሕዝብ ብዛት የተማሪዎች ብዛት


ሁለት እጅ እንስ አቀማመጥ

ሁለት እጅ እንስ
ሁለት እጅ እንስ