Jump to content

ምስራቅ ጎጃም ዞን

ከውክፔዲያ

ምስራቅ ጎጃም ዞን

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ምስራቅ ጎጃም ዞንጎጃም ክፍለ ሀገር ውስጥ የሚገኝ ዞን ነው ። ምስራቅ ጐጃም ዞን

¤ የዞኑ ዋና ከተማ፡- ደብረ ማርቆስ

¤ የዞኑ ዋና ከተማ ከክልሉ ዋና ከተማ ያለው ርቀት፡- 249 ኪ.ሜ

¤ የወረዳዎች ብዛት፡- 16

¤ የከተማ አስተዳደሮች ብዛት ፡- 4

  1. ደብረ ማርቆስ
  2. ሞጣ
  3. ቢቸና
  4. ደጀን

¤ የቀበሌዎች ብዛት፡- 424

  • የገጠር፡- 388
  • የከተማ፡- 36

¤ በዞኑ ውስጥ የሚገኝ ህዝብ ብዛት፡- 2,351,855

  • ወንድ - 1,164,442
  • ሴት - 1,187,413

የሕዝብ ብዛት በዲሴምበር 2007 እ.ኤ.አ. ይሠጣል።

ቁ.ርወረዳየሕዝብ ቁጥርዋና ከተማየህዝብ ቁጥር
- ምስራቅ ጎጃም ዞን2,351,855
1 ቢቡኝ89,250
ድጎ ፅዮን6,325
2 ሁለት እጅ እነሴ301,462
ቀራኒዮ2,093
3 ጎንቻ ሲሶ እነሴ162,310
ግንድወይን9,451
4 እነብሴ ሳር ምድር146,000
መርጦለማርያም15,066
5 እናርጅ እናውጋ182,332
ደብረ ወርቅ8,545
6 እነማይ180,858
ቢቸና19,916
7 ደባይ ጥላት ግን138,642
ቁይ6,157
8 ደብረ ኤሊያስ89,665
ኤሊያስ9,744
9 ማቻከል128,495
አማኑኤል10,726
10 ጎዛምን143,483
የቦቅላ3,175
11 ባሶ ሊበን149,937
የጁቤ7,913
12 አዋበል132,726
ውጀል3,175
13 ደጀን111,544
ደጀን10,692
14 ሸበል በረንታ112,619
የደ ውሃ5,198
15 ደብረ ማርቆስ76,798
ደብረ ማርቆስ76,807
16 ሲናን107,232
ሮብ ገበያ5,606
17 አነደድ98,502
አምበር2,185 18 ሰዴ68,702
ሰዴ2,135

የዞኑ ወረዳዎችና ከተሞች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በዞኑ የሚገኙ ወረዳዎችና ከተሞች

  1. ባሶ ሊበን - የጁቤ
  2. ማቻከል - አማኑኤል
  3. እነማይ - ቢቸና + የጥመን
  4. ደባይጥላት ግን - ቁይ
  5. ደጀን ዙሪያ - ደጀን
  6. እናርጅና እናውጋ - ደብረ ወርቅ + ፈለገ ብረሃን
  7. ሁለት እጁ እነሴ - ቀራኒዮ + ሞጣ + ስድ
  8. ቢቡኝ - ድጓፅዮን + ወይን ውሀ
  9. አዋበል - ውጀል + ሉማሜ
  10. እነብሴ ሳር ምድር - መርጡ ለማሪያም
  11. ጐዛምን - የቦቅላ
  12. ደብረ ማርቆስ - ደብረ ማርቆስ
  13. ስናን - ረቡዕ ገበያ
  14. አነደድ - አምበር
  15. ሸበል በረንታ - የዕድ ውኃ
  16. ጐንቻ ሲሶ እነብሴ - ግንደ ወይን
  17. ደብረ ኤልያስ - ኤልያስ
  18. ሰዴ - ሰዴ