ሄኑካ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
የሄኑካ ስም ናሙና በፈርዖን ሰመርኸት ጽላት

ሄኑካ1ኛው ሥርወ መንግሥትጥንታዊ ግብጽ በፈርዖኖች ሰመርኸት እና ቃዓ ዘመናት (3057-3045 ዓክልበ. ግድም) የተመዘገበ ሹም ወይም ሚኒስትር ነበር። «የንጉሥ መጥረቢያዎች አለቃ» (የንጉሥ አናጢዎች አለቃ) በሚመስል ስያሜ ይባላል። የሄኑካ ስም በነዚህ ፈርዖኖች መቃብሮች በዝሆን ጥርስ ጽላቶች እንዲህ ሲቀረጽ ተገኝቷል።

nw
kA
H

የሄኑካ መቃብር አልተገኘም።

የውጭ መያያዣዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]