ለአህያ ማር አይጥማትም

ከውክፔዲያ

ለአህያ ማር አይጥማትምአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ማር የሚጥም ነገር ሲሆን በተፈጥሮዋ አህያ የሚጥም ነገርን አይገባትም። ስለዚህ አብዛኛው ህ/ሰብ የተስማማበትን ጥሩ ነገር ናቅ የሚያደርግን ሰው ለመግለጽ የሚረዳ ነው።