Jump to content

ሉድቪግ ቫን ቤትሆቨን

ከውክፔዲያ
ቤትሆቨን 1812 ዓም

ሉድቪግ ቫን ቤትሆቨን (ጀርመንኛ: Ludwig Van Beethoven) (ዲሴምበር 17 ቀን 1770 እ.ኤ.አ. - ማርች 26 ቀን 1827 እ.ኤ.አ.) የጀርመን ጎበዝ አቀነባባሪ ነበሩ።