ሉጋይድ ሉዋይግኔ

ከውክፔዲያ

ሉጋይድ ሉዋይግኔአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ67 እስከ 52 ዓክልበ. ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር።

የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት የሉጋይድ ዘመን ለ፲፭ ዓመታት ቆየ። የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) በመከተል፣ ይህ ከ67 እስከ 52 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።)