ሊላ ዳውንስ

ከውክፔዲያ
ሊላ ዳውንስ በ ፈረንሣይ፣ ፳፩፫።

ሊላ ዳውንስ ( እስፓንኛLila Downs) በ9 September ቀን 1968 እ.ኤ.አ.ትላሽያኮወሓካሜክሲኮ) ተወልዳ፤ ታዋቂ ሜክሲካዊት ዘፋኝ እና ዘፈን ደራሲ ስትሆን በብዙ ቋንቋ በተለይ በእስፓንኛ እና እንግሊዝኛ በመዝፈን ትታወቃለች።