ወሓካ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ወሓካ (እስፓንኛOaxaca) የሜክሲኮ ክፍላገር ነው። ዋና ከተማው ወሓካ ዴ ዋሬዝ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር፣ 3,801,962 ሆኖ ይገመታል።

የወሓካ ሥፍራ