ሊሎንጔ

ከውክፔዲያ
የሊሎንጔ ሥፍራ በማላዊ

ሊሎንጔማላዊ ዋና ከተማ ነው። የመንግሥት መቀመጫ በ1967 ዓ.ም. ወዲህ ከዞምባ ተዛወረና።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 646,750 (1997 ዓ.ም.) ሆኖ ይገመታል። ከተማው 13°58′ ደቡብ ኬክሮስ እና 33°49′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።