ሊማ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ሊማፔሩ ዋና ከተማ ነው።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር (1998 ዓ.ም.) የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 8,187,398 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 4,097,340 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 12°06′ ደቡብ ኬክሮስ እና 77°03′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

ከተማው ሲዩዳድ ዴ ሎስ ሬዬስ ('የነገሥታት ከተማ') ተብሎ በእስፓንያውያን በ1527 ዓ.ም. የተመሠረተ ሲሆን የኗሪዎች ስም ሊማ ግን ዘላቂ ሆነ።