Jump to content

ሊባያ

ከውክፔዲያ

ሊባያ ከ1662 እስከ 1645 ዓክልበ. ('ኡልትራ አጭሩ' አቆጣጠር) የአሦር ንጉሥ ነበረ።

የአሦር ነገሥታት ዝርዝር የተባለው ሰነድ እንደሚለው፣ ለ17 ዓመታት ከአባቱ ቤሉባኒ ቀጥሎ ነገሠ። ብዙ ሌላ ስለ ሊባያ ዘመን አይታወቅም።

የሊባያ ልጅ 1 ሻርማ-አዳድ ተከተለው።

የዓመት ስሞች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በቅርብ ጊዜ ውስጥ በካነሽ የተገነው ሰነድ «KEL G» ምናልባት እስከ ሊባያ ዘመን ድረስ ሊሙዎች ይዘርዝራል። ከነዚህ መካከል ግን ፲፪ ያህል ስሞች ከሰነዱ ጠፍተዋል።[1] የያንዳንዱ አሦራዊ ዓመት ስም ለዚያ ዓመት የተሾመው የሊሙ ስም ነበረ። ከዚህ በታች የዓመቱ ሊሙ እና የሊሙ አባት ስም እንደ ኡልትራ አጭር አቆጣጠር ይዘርዝራሉ።

1661 ዓክልበ. - አሙር-እሽታር
1660 ዓክልበ. - ኢብኩ-እሽታር
1659 ዓክልበ. -
1658 ዓክልበ. -
1657 ዓክልበ. -
1656 ዓክልበ. -
1655 ዓክልበ. -
1654 ዓክልበ. -
1653 ዓክልበ. -
1652 ዓክልበ. -
1651 ዓክልበ. -
1650 ዓክልበ. -
1649 ዓክልበ. -
1648 ዓክልበ. -
1647 ዓክልበ. - ፑዙር-ሻማሽ
1646 ዓክልበ. - ሹሚ-ኢላብራት
1645 ዓክልበ. - ቂሽቲሊ
ቀዳሚው
ቤሉ-ባኒ
የአሦር ንጉሥ ተከታይ
1 ሻርማ-አዳድ
  1. ^ "Archive copy". Archived from the original on 2016-03-04. በ2015-04-27 የተወሰደ.