Jump to content

ላላወቀው ፎገራ ዱር ነው

ከውክፔዲያ

ላላወቀው ፎገራ ዱር ነውአማርኛ ምሳሌ ነው።

ፎገራ ለጥ ያለ ሜዳ አገር ነው። ስለዚህም አባባሉ አባይን ያላየ ምንጭ ያመሰግናል ከሚል ጋር ይሄዳል።