ላብራዶር

ከውክፔዲያ
ላብራዶር ሪትሪቨር
ላብራዶር ሪትሪቨር ምስል
ላብራዶር ሪትሪቨር
ሌላ ስሞች ላብራዶር
ቅጽል ስሞች ላብ
መነሻ ሃገር ካናዳ
ባህሪዎች
ክብደት ወንድ መለጠፊያ:Convert
ሴት መለጠፊያ:Convert
ቁመት ወንድ መለጠፊያ:Convert
ሴት መለጠፊያ:Convert
ፀጉር ሉጫ, አጭር, ጥቅጥቅ እና ቀጥ ያለ
የልጆች ብዛት 5–10 ቡችላዎች (በአማካይ: 7.6)[1]
የእድሜ ርዝመት 12–14 አመታት[2]
ውሻ (Canis lupus familiaris)

ላብራዶር ሪትሪቨር ተብለው የሚታወቁት ውሻዎች ላብራዶር እንዲሁም ላብ በሚሉትም ስሞች ይጠራሉ። እነኝህ ውሻዎች ሪትሪቨር (የታደኑ እንስሳትን ወደ አዳኙ የሚያመጡ) ከሚባለዉ ዝርያ ውስጥ የሚካተቱ ናቸው። በባህሪያቸው የተለሳለሱ ሲሆኑ ከህጻናት እና ከአዛውንቶች ጋራ በጥሩ ሁነታ ይግባባሉ። ላብራዶሮች ስፖርት ወዳድና ተጫዋች ሲሆኑ በብዙ የውሻ ባለቤቶች ዘንድ ተመራጭ ናቸው።

በብዙ ሃገሮች የእርዳታ ዉሻን ሚና ይሚጫወቱት እነዚህ ውሻዎች በተለይም አይነ-ስውራንን እና ከኦቲዝም ጋራ የሚኖሩ ሰዎችን እንዲሁም የህግ አስከባሪ ባለሙያዎችን እንዲያግዙ ማሰልጠን ይቻላል።

ገጽታ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ሰውነታቸው ከትላልቆች ተርታ የሚመደበው እነዚህ ውሻዎች በብዛት ክብደታቸው ለወንዶች ከ29-36ኪግ ለሴቶች ድግሞ ከ25-32ኪግ ድረስ ይመዝናል።

ቀለም[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ለላብራዶሮች ተቀባይ ተብለው የተመዘገቡት ቀለሞች ጥቁርቢጫ (ከሽሮ እስከ ቀላ ያለ ቀበሮ) እና ቡናማ ግራጫ (ከመካከለኛ እስከ ጥቁር ቡኒ) ናቸው።

  1. ^ "Litter Size in Dogs". Crown Partners Scientific Library. Royal Canin. Archived from the original on October 23, 2012. በApril 25, 2011 የተወሰደ.
  2. ^ Cassidy, Kelly M. (February 1, 2008). "Breed Weight and Lifespan". Dog Longevity. በApril 25, 2011 የተወሰደ.