ከ«ሰላማዊ ውቅያኖስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
አንድ ለውጥ 360757 ከ180.188.235.19 (ውይይት) ገለበጠ spam
Tag: Undo
No edit summary
Tag: Reverted
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Pacific Ocean - en.png|thumb|right|275px|ሰላማዊዩ ውቅያኖስ]]
[[ፓሲፊክ ውቂያኖስ:Pacific Ocean - en.png|thumb|right|275px|ሰላማዊዩ ውቅያኖስ]]
'''ሠላማዊ ውቅያኖስ''' ([[እንግሊዝኛ]]: ''Pacific Ocean'') በስፋቱ ፩ኛው [[ውቅያኖስ]] ነው። በዚህም [[መሬት|ምድራችን]] ላይ ከ[[ሰሜን|ሠሜናዊው]] ጫፍ [[አርክቲክ]] እስከ [[ደቡብ|ደቡቡ]] ጫፍ ደቡባዊ ውቅያኖስ ድረስ ይሸፍናል። በዚህም በ[[ምዕራብ]] በኩል በ[[እስያ]] እና [[አውስትራልያ]] እንዲሁም በ[[ምስራቅ]] በኩል በ[[አሜሪካዎቹ]] አህጉራት ይዋሰናል።

እትም በ18:10, 13 ሴፕቴምበር 2023

thumb|right|275px|ሰላማዊዩ ውቅያኖስ ሠላማዊ ውቅያኖስ (እንግሊዝኛ: Pacific Ocean) በስፋቱ ፩ኛው ውቅያኖስ ነው። በዚህም ምድራችን ላይ ከሠሜናዊው ጫፍ አርክቲክ እስከ ደቡቡ ጫፍ ደቡባዊ ውቅያኖስ ድረስ ይሸፍናል። በዚህም በምዕራብ በኩል በእስያ እና አውስትራልያ እንዲሁም በምስራቅ በኩል በአሜሪካዎቹ አህጉራት ይዋሰናል።

ይህ ውቅያኖስ በመሬት ላያፈር ከሚገኘው ውሃ ፵፮ ከመቶውን ይይዛል። ይህም እስከ ፻፷፪·፪ ሚሊዮን ካሬ ኪሎ ሜትር ድረስ በሚሸፍን ይዞታው ነው። [1]

ይዩ

ማጣቀሻ