አርክቲክ

ከውክፔዲያ
Arctic circle.svg

አርክቲክ የተባለው አውራጃ ማለት አርክቲክ ውቅያኖስና በአርክቲክ ክበብ ውስጥ ያለው መሬት በሩስያካናዳአሜሪካፊንላንድግሪንላንድአይስላንድኖርዌስዊድን ስሜን ክፍሎች ያሉበት አውራጃ ነው።