ከ«መስተዋድድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
አንድ ለውጥ 377326196.191.60.169 (ውይይት) ገለበጠ
Tag: Undo
No edit summary
Tags: Reverted በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 10፦ መስመር፡ 10፦


[[መደብ:ሰዋስው]]
[[መደብ:ሰዋስው]]
ምሳሌ:እዚህ

እትም በ15:07, 23 ኖቬምበር 2023

መስተዋድድስም ወይም ስምን መስለው በሚገኙ ቃላት ላይ እየተጫነ ገብቶ በዐረፍተ ነገር ውስጥ የንግግርን ዝምድና የሚያሳይ ቃል ነው። የመስተዋድድ ትርጓሜ አስማሚ ወይም አዋሃጅ እንደ ማለት ነው።

ምሳሌ:-

        እሱ በዱላ መታኝ ።
        እሱ በወንበር ላይ ተቀመጠ።
        እሱ ከልጁ ጋር ይጫወታል።

በዚህ በተሰጠው ምሳሌ መሰረት መስተዋድዶቹ በ ፣ በ ፣ ላይ ፣ ከ ፣ ጋር ናቸው። ::

ምሳሌ:እዚህ