ከ«አይጥ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Appearance
Content deleted Content added
No edit summary |
ጽሑፉ በ«በዛ ላይ ማታ ማታ እንቅልፍ ያሳጣል።» ተተካ። Tags: Replaced Reverted በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ |
||
መስመር፡ 1፦ | መስመር፡ 1፦ | ||
በዛ ላይ ማታ ማታ እንቅልፍ ያሳጣል። |
|||
{{Taxobox |
|||
| color = pink |
|||
| name = አይጥ |
|||
| status = |
|||
| trend = |
|||
| status_ref = |
|||
| image = Rattus norvegicus 1.jpg |
|||
| image_width = 250px |
|||
| regnum = [[ጉንደ እንስሳ]] (Animalia) |
|||
| phylum = [[አምደስጌ]] (Chordata) |
|||
| classis = [[አጥቢ]] (Mammalia) |
|||
| ordo = [[ዘራይጥ]] Rodentia |
|||
| familia = [[የአይጥ አስተኔ]] Muridae |
|||
| genus = '''አይጥ''' Rattus |
|||
| species = 64 ዝርያዎች |
|||
| binomial = |
|||
| binomial_authority = |
|||
|synonyms= |
|||
}} |
|||
'''አይጥ''' በ[[ኢትዮጵያ]] ውስጥ እንዲሁም በመላ ዓለም የሚገኝ [[አጥቢ]] እንስሳ ወገን ነው። ረጃጅም የፊት [[ጥርሶች]] ካላቸው [[ዘራይጥ]] የሚባል የእንስሳት ክፍለመደብ አባል ናቸው። እነዚህ እንስሳት በተለያየ መጠን ሊገኙ ይችላሉ፤ ነገር ግን በዋነኛነት በፈጣን አካሄዳቸው፣ በረጅም [[ጅራት|ጅራታቸው]] እና በፀጉራም አካላታቸው ሊታወቁ ይችላሉ። Rattus በሚባል ወገን 64 ዝርያዎች ናቸው። በዋነኛነት ''[[ቡናማ አይጥ]]'' ወይም ''Rattus norvegicus'' እና ''[[ጥቁር አይጥ]]'' ወይም ''Rattus rattus'' ለሰው ልጆች ቀረቤታ አላቸው። |
|||
ከዚህም ወገን ውጭ ብዙ ሌሎች እንስሶች ደግሞ «አይጥ» በስማቸው አላቸው። በተለይም [[ትንሽ አይጥ]] (Mus) የሚባለው የዘራይጥ ወገን 30 ዝርያዎች ናቸው፣ እሱም በዘልማድ «አይጥ» ይባላል። |
|||
«[[አይጠ መጐጥ]]» ልዩ ልዩ ትርጉሞች አሉት። አንዳንዴ ማናቸውም ትልቅ አይጥ «አይጠ መጐጥ» ቢባልም፣ በትክክል ግን «መጐጥ» እንዳጋጣሚ አይጥ በጣም የመሠለ እንጂ ዘራይጥ ያልሆነ ሌላ ፍጡር ነው። |
|||
{{መዋቅር-ሳይንስ}} |
|||
[[መደብ:የዱር አራዊት]] |
|||
[[መደብ:የኢትዮጵያ አጥቢ እንስሳት]] |
እትም በ15:47, 15 ዲሴምበር 2024
በዛ ላይ ማታ ማታ እንቅልፍ ያሳጣል።