አይጥ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ
?አይጥ
Rattus norvegicus 1.jpg
ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ
ስፍን: ጉንደ እንስሳ (Animalia)
ክፍለስፍን: አምደስጌ (Chordata)
መደብ: አጥቢ (Mammalia)
ክፍለመደብ: ዘራይጥ Rodentia
አስተኔ: የአይጥ አስተኔ Muridae
ወገን: አይጥ Rattus
ዝርያ: 64 ዝርያዎች

አይጥኢትዮጵያ ውስጥ እንዲሁም በመላ ዓለም የሚገኝ አጥቢ እንስሳ ነው። ረጃጅም የፊት ጥርሶች ካላቸው Muroidea የሚባል የእንስሳት ቤተሰብ አባል ናቸው። እነዚህ እንስሳት በተለያየ መጠን ሊገኙ ይችላሉ፤ ነገር ግን በዋነኛነት በፈጣን አካሄዳቸው፣ በረጅም ጅራታቸው እና በፀጉራም አካላታቸው ሊታወቁ ይችላሉ። Rattus የሚባል ኑዑስ ቤተሰብ አባል ናቸው። በዋነኛነት ቡናማ አይጥ ወይም Rattus norvegicus እና ጥቁር አይጥ ወይም Rattus rattus ለሰው ልጆች ቀረቤታ አላቸው።