ከ«ኡር-ናንሼ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
no edit summary
ጥNo edit summary |
No edit summary |
||
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Relief Ur-Nanshe Louvre AO2344.jpg|thumb|270px|የኡር-ናንሼ ቅርስ]]
'''ኡር-ናንሼ''' ከ2309 እስከ 2279 ዓክልበ. ድረስ ግድም የ[[ሱመር]] ከተማ [[ላጋሽ]] መጀመርያ ንጉሥ ነበር። ቀዳሚው ሉጋል-ሻግ-ኤንጉር ንጉሥ ሳይሆን አለቃ ወይም ከንቲባ ነበር፤ ለ[[መሲሊም]] ተገዥ ነበር። ከመሲሊም ዘመን በኋላ ላጋሽ ነጻ ወጣ። ኡር-ናንሼ የጉኒዱ ልጅ ነበር። በዘመኑ ግድግዳዎች፣ ቤተ መቅደሶችና መስኖዎች እንደ ተሠሩ ይመዘገባል። ከ[[ድልሙን]] ጋር ንግድ ያካሄድ ነበር። በዚህ ዘመን የላጋሽ
{{S-start}}
|