ከ«ሰላማዊ ውቅያኖስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
ጥ r2.6.4) (ሎሌ መጨመር: pa:ਪ੍ਰਸ਼ਾਂਤ ਮਹਾਸਾਗਰ |
Idioma-bot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ጥ r2.6.3) (ሎሌ መጨመር: nso:Pacific Ocean |
||
መስመር፡ 131፦ | መስመር፡ 131፦ | ||
[[nn:Stillehavet]] |
[[nn:Stillehavet]] |
||
[[no:Stillehavet]] |
[[no:Stillehavet]] |
||
[[nso:Pacific Ocean]] |
|||
[[oc:Ocean Pacific]] |
[[oc:Ocean Pacific]] |
||
[[os:Сабыр фурд]] |
[[os:Сабыр фурд]] |
እትም በ22:26, 3 ኖቬምበር 2011
ሠላማዊ ውቅያኖስ (እንግሊዝኛ: Pacific Ocean) በስፋቱ ፩ኛው ውቅያኖስ ነው። በዚህም ምድራችን ላይ ከሠሜናዊው ጫፍ አርክቲክ እስከ ደቡቡ ጫፍ ደቡባዊ ውቅያኖስ ድረስ ይሸፍናል። በዚህም በምዕራብ በኩል በእስያ እና አውስትራልያ እንዲሁም በምስራቅ በኩል በአሜሪካዎቹ አህጉራት ይዋሰናል።
ይህ ውቅያኖስ በመሬት ላያፈር ከሚገኘው ውሃ ፵፮ ከመቶውን ይይዛል። ይህም እስከ ፻፷፪·፪ ሚሊዮን ካሬ ኪሎ ሜትር ድረስ በሚሸፍን ይዞታው ነው። [1]
ይዩ
ማጣቀሻ
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |