ከ«ስሜን ኮርያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
Ripchip Bot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ጥ r2.7.1) (ሎሌ ማስተካከል: fi:Pohjois-Korea |
WikitanvirBot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ጥ r2.7.1) (ሎሌ ማስተካከል: fi:Korean demokraattinen kansantasavalta |
||
መስመር፡ 47፦ | መስመር፡ 47፦ | ||
[[ext:Corea el Norti]] |
[[ext:Corea el Norti]] |
||
[[fa:کره شمالی]] |
[[fa:کره شمالی]] |
||
[[fi:Korean demokraattinen kansantasavalta]] |
|||
[[fi:Pohjois-Korea]] |
|||
[[fiu-vro:Põh'a-Korea]] |
[[fiu-vro:Põh'a-Korea]] |
||
[[fo:Norðurkorea]] |
[[fo:Norðurkorea]] |
እትም በ22:07, 10 ዲሴምበር 2011
ሰሜን ኮርያ በሙሉ መጠሪያ የኮርያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ (ኮርይኛ፡ 조선민주주의인민공화국) በምስራቅ እስያ የምትገኝ ሀገር ስትሆን የኮርያን መሬት የሰሜን ክፍል ትይዛለች። የዚች ሀገር ዋና ከተማ መጠሪያ ፒዩንግያንግ ነው። በሁለቱ ኮርያዎች ማለትም በደቡብ ኮርያ እና ሰሜን ኮርያ መካከል እንደ ድንበር ሁኖ የሚያገለግል የጦር ቀጠና አለ። የአምኖክ ወንዝ እና የቱመን ወንዝ በሰሜን ኮርያ እና በቻይና መካከል እንደ ድንበር ሁነው ያገለግላሉ። ወደሰሜን ርቆ የሚገኘው የቱመን ወንዝ ክፍል ደግሞ ከሩስያ ጋር ለሚኖራት ድንበር ሆኖ ያገለግላል።