Jump to content

የፍለጋ ውጤቶች

በቁጥር ለማየት፡ (ፊተኛ 20) () (20 | 50 | 100 | 250 | 500).
  • ዌኪፒዲያ የባለ ብዙ ቋንቋ የተሟላ ትክክለኛና ነጻ መዝገበ ዕውቀት (ኢንሳይክሎፒዲያ) ነው። ማንኛውም ሰው ለውኪፒዲያ መጻፍ ይችላል። ውኪፒዲያ፣ ውኪሚዲያ የተባለ ግብረ ሠናይ ድርጅት ከሚያካሂዳቸው ፕሮግራሞች አንዱ ነው። ወደ 272 በሚጠጉ...
    31 KB (2,310 ቃላት) - 17:48, 31 ኦገስት 2024
  • ምሳሌ ማለት በአንድ ቋንቋ ወይም ባሕል ውስጥ የሚጠበቅ የጥበብ ቃል ወይም ዘይቤ ነው። ብዙ ምሳሌዎች ከቋንቋ ወደ ቋንቋ፣ ከጊዜ ወደ ጊዜ፣ ወይም ከሃይማኖቶች የሚተላለፉ ናቸው። ለምሳሌ በብሉይ ኪዳን መጽሐፈ ምሳሌ ውስጥ ያሉት የንጉሥ ሠለሞን...
    1 KB (91 ቃላት) - 01:43, 27 ማርች 2023
  • ዲሴምበር (እንግሊዝኛ: December) በጎርጎርያን ካሌንዳር ውስጥ 12ኛው ወር ነው። በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ይህ ወር የኅዳር መጨረቫና የታኅሣሥ መጀመርያ ነው።...
    347 byte (19 ቃላት) - 19:01, 12 ሜይ 2024
  • ሰፕቴምበር (እንግሊዝኛ: September) በጎርጎርያን ካሌንዳር ውስጥ 9ኛው ወር ነው። በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ይህ ወር የነሐሴ መጨረቫ፣ ጳጉሜና የመስከረም መጀመርያ ነው።...
    370 byte (20 ቃላት) - 00:21, 1 ማርች 2018
  • Thumbnail for እንግሊዝኛ
    እንግሊዝኛ የምዕራብ-ጀርመናዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ቋንቋ ነው። በዓለም ላይ በብዙ አገራት ውስጥ ይነገራል። የመጀመሪያ ተናጋሪዎቹ ቁጥር 380 ሚሊዮን ያሕል ሲሆን በብዛት የምድር 3ኛው ቋንቋ ነው። ከዚህ በላይ እስከ 1 ቢሊዮን ሰዎች እንደ ሁለተኛ...
    5 KB (377 ቃላት) - 06:24, 4 ጃንዩዌሪ 2023
  • 2091 ዓ.ም. ገና ወደፊት ያልደረሰ ዓመት ነው። በዚያው ዓመት በታህሳስ የፈረንጅ ዓመት 2099 እ.ኤ.አ. ይጀመራል። በሚከተለው ዓመት 2092 ዓ.ም. ታህሳስ ግን የፈረንጅ ዓመት 2100 እ.ኤ.አ. ሲጀመር ይህ አመት በጎርጎርያን ካሌንዳር...
    926 byte (78 ቃላት) - 16:05, 3 ሴፕቴምበር 2024
  • ታኅሣሥ የወር ስም ሆኖ በኅዳር ወር እና በጥር ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ አራተኛው የወር ስም ነው። «ታኅሣሥ» ከግዕዙ «ኅሠሠ» ከሚለው ግስ የተባዛ ነው። በቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም ኮያክ ነው።...
    2 KB (133 ቃላት) - 22:47, 1 ጁን 2022
  • ጥቅምት የወር ስም ሆኖ በመስከረም ወር እና በኅዳር ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ሁለተኛው የወር ስም ነው። «ጥቅምት» ከግዕዙ «ጠቀመ» ከሚለው ግስ የተባዛ ነው። በቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም ፓውፔ...
    2 KB (110 ቃላት) - 19:14, 1 ጁን 2022
  • የካቲት የወር ስም ሆኖ በጥር ወር እና በመጋቢት ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ስድስተኛው የወር ስም ነው። «የካቲት» «ከተተ» ከሚለው ግስ የተባዛ ነው። ወቅቱ የመከር ጊዜ በመሆኑ አርሶ አደሩ ሰብሉን...
    1 KB (108 ቃላት) - 12:31, 16 ኦገስት 2019
  • ሠኔ የወር ስም ኾኖ በግንቦት እና በሐምሌ ወራት መኻል የሚገኝ ከዐሥራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ አሥረኛው የወር ስም ነው። «ሠኔ» ከግዕዙ «ሠነየ» ከሚለው ቃል የተባዛ ሲኾን አስጊያጭ፥አሳማሪ ማለት ነው። የሠኔ ወር የክረምት...
    3 KB (188 ቃላት) - 21:52, 1 ጁን 2022
  • ጳጉሜን የወር ስም ሆኖ በነሐሴ እና በመስከረም ወራት መኻል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ የመጨረሻው እና አሥራ ሦስተኛው (፲፫ ኛው) የወር ስም ነው። «ጳጉሜን» በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ዘመነ ዮሐንስ ሥግር ዓመት...
    2 KB (112 ቃላት) - 15:52, 11 ሴፕቴምበር 2023
  • ነሐሴ የወር ስም ሆኖ በሐምሌ እና በጳጉሜ ወራት መኻል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ አሥራ ሁለተኛው (፲፪ ኛው) የወር ስም ነው። «ነሐሴ» ከግዕዙ «ነሐሰ» ከሚለው ቃል የመጣ ነው። ነሐሴ የክረምት ሦስተኛው ወር...
    5 KB (376 ቃላት) - 08:16, 19 ኦገስት 2023
  • ኅዳር የወር ስም ሆኖ በጥቅምት ወር እና በታኅሣሥ ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ሦስተኛው የወር ስም ነው። «ኅዳር» ከግዕዙ «ኅደረ» ከሚለው ግስ የተባዛ ነው። ይህም የሆነ፣ በዚህ ወር እረኞች ሰብላቸውን...
    3 KB (199 ቃላት) - 22:54, 1 ጁን 2022
  • ጥር የወር ስም ሆኖ በታኅሣሥ ወር እና በየካቲት ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ አምስተኛው የወር ስም ነው። «ጥር» ከግዕዙ «ጠሐር / ጠሐረ» ከሚለው ቃል የተባዛ ነው። በቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም...
    1 KB (76 ቃላት) - 23:05, 8 ጁን 2024
  • ሚያዝያ የወር ስም ሆኖ በመጋቢት ወር እና በግንቦት ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ስምንተኛው የወር ስም ነው። «ሚያዝያ» ከግዕዙ «አኅዘ» ከሚለው ግስ የተባዛ ነው። በቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም ፓረሙደ...
    1 KB (93 ቃላት) - 16:22, 22 ጁን 2024
  • ሐምሌ የወር ስም ሆኖ በሰኔ እና በነሐሴ ወራት መኻል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ አሥራ አንደኛው (፲፩ ኛው) የወር ስም ነው። «ሐምሌ» ከግዕዙ «ሐመለ» ከሚለው ቃል የመጣ ነው። ሐምሌ የክረምት ሁለተኛው ወር ነው።...
    2 KB (110 ቃላት) - 21:02, 1 ጁን 2022
  • Thumbnail for ሩሲያ
    ሩሲያ (መስኮብኛ፦ Россия /ሮሲያ/) ወይም የሩሲያ ፌዴሬሽን (መስኮብኛ፦ Российская Федерация /ሮሲስካያ ፍየድየራትሲያ/) በአውሮፓ እና እስያ አህጉሮች ውስጥ የምትገኝ አገር ናት። በ17,075,200 ካሬ ኪ.ሜ. ከዓለም በመሬት...
    72 KB (5,376 ቃላት) - 19:04, 17 ፌብሩዌሪ 2024
  • Thumbnail for ህንድ
    ህንድ፣ በይፋ የህንድ ሪፐብሊክ (ሂንዲ፡ ብሃራት ጋናራጃ)፣ በደቡብ እስያ የሚገኝ አገር ነው። በአካባቢው በሰባተኛ ደረጃ ላይ የምትገኝ፣ በሕዝብ ብዛት ሁለተኛዋ አገር፣ እና በዓለም ላይ በሕዝብ ብዛቷ ዲሞክራሲ ናት። በደቡብ በህንድ ውቅያኖስ፣...
    46 KB (2,460 ቃላት) - 17:44, 3 ዲሴምበር 2023
  • Thumbnail for ፈረንሳይኛ
    ፈረንሳይኛ (français, la langue française) ከሚናገርባቸው አገራት መኃል: ፈረንሳይ፣ ስዊዘርላንድ፣ ቤኒን፣ ካሜሩን፣ ኮንጎ ሪፑብሊክ፣ ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ፣ ጅቡቲ፣ ጋቦን፣ ማዳጋስካር፣ ማሊ፣ ሞሪታኒያ፣ ኒጄር፣ ሴኔጋል፣...
    2 KB (134 ቃላት) - 07:00, 25 ኖቬምበር 2023
  • Thumbnail for ግሪክ (ቋንቋ)
    የግሪክ ቋንቋ ወይም ግሪክኛ (Ελληνικά /ኤሊኒካ/) ከህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች አንዱ ሲሆን የግሪክ (የአገሩ) እንዲሁም የቆጵሮስ መደበኛ ቋንቋ ነው። በጠቅላላ ከ15 ሚሊዮን ሰዎች በላይ ይናገሩበታል። ቀደም ሲል ደግሞ በሜዲቴራኔያን...
    2 KB (115 ቃላት) - 16:31, 3 ኦገስት 2019
በቁጥር ለማየት፡ (ፊተኛ 20) () (20 | 50 | 100 | 250 | 500).